Translation of "sink" into Amharic

ዚንክ is the translation of "sink" into Amharic. Sample translated sentence: In die middel van Desember, net voor die storms, het die reusetenkskip Erika in onstuimige waters ongeveer 50 kilometer van Frankryk se weskus af gesink en 10 000 ton olie in die water gestort. ↔ ወዠቡ ከመከሰቱ በፊት ታኅሣሥ አጋማሽ ላይ ኤሪካ የሚባለው ግዙፍ ነዳጅ ጫኝ መርከብ ከፈረንሳይ ምዕራባዊ የባሕር ዳርቻ 50 ኪሎ ሜትር ገደማ ርቀት ላይ 10, 000 ቶን ነዳጅ እንደያዘ ባሕር ውስጥ ሰጠመ።

sink noun grammar
+ Add

Afrikaans-Amharic dictionary

  • ዚንክ

    Trouens, dit bevat verskeie belangrike vitamiene en minerale, soos riboflavien, foliensuur, chroom en sink.

    እንዲያውም እንደ ሪቦፍላቪን፣ ፎሊክ አሲድ፣ ክርምየምና ዚንክ የመሰሉ አስፈላጊ ቪታሚኖችና ማዕድናት ይገኙበታል።

  • Show algorithmically generated translations

Automatic translations of "sink" into Amharic

  • Glosbe

    Glosbe Translate
  • Google

    Google Translate
Add

Translations of "sink" into Amharic in sentences, translation memory

In die middel van Desember, net voor die storms, het die reusetenkskip Erika in onstuimige waters ongeveer 50 kilometer van Frankryk se weskus af gesink en 10 000 ton olie in die water gestort.
ወዠቡ ከመከሰቱ በፊት ታኅሣሥ አጋማሽ ላይ ኤሪካ የሚባለው ግዙፍ ነዳጅ ጫኝ መርከብ ከፈረንሳይ ምዕራባዊ የባሕር ዳርቻ 50 ኪሎ ሜትር ገደማ ርቀት ላይ 10, 000 ቶን ነዳጅ እንደያዘ ባሕር ውስጥ ሰጠመ።
• Watter les kan ons leer uit die feit dat Jesus Petrus gered het toe hy in die see begin sink het?
• ጴጥሮስ ባሕሩ ውስጥ ሊሰጥም ሲል ኢየሱስ እሱን ለማዳን ከወሰደው እርምጃ ምን ትምህርት እናገኛለን?
Afhangende van die ruspesoort kan net 100 gram daarvan voorsien in ’n groot deel van ’n mens se daaglikse behoefte aan belangrike minerale soos fosfor, kalium, kalsium, magnesium, sink en yster, sowel as verskeie vitamiene.
ከአባጨጓሬዎች የሚገኘው ጥቅም እንደ ዝርያቸው የተለያየ ቢሆንም 100 ግራም ከሚመዝን አባጨጓሬ አንድ ሰው በቀን ውስጥ ከሚያስፈልጉት እንደ ማግኒዝየም፣ ብረት፣ ካልሲየም፣ ዚንክ፣ ፎስፈረስና ፖታሲየም ያሉ ጠቃሚ ንጥረ ነገሮች መካከል አብዛኛውን እንዲሁም በርካታ ቫይታሚኖች ማግኘት ይቻላል።
Kaptein Smith het gou besef dat sy skip binnekort sou sink.
ካፒቴን ስሚዝ መርከባቸው ከመስጠም እንደማትተርፍ ለመገንዘብ ብዙ ጊዜ አልወሰደባቸውም።
Ander het gesink nadat stoombote in vaarwater hulle getref het.”
ሌሎች ደግሞ በትላልቅ መርከቦች ተገጩ።”