Translation of "Market Risk" into Amharic
የገበያ ስጋት is the translation of "Market Risk" into Amharic.
-
የገበያ ስጋት
በኢትዮጵያ ምርት ገበያ የግብይት ስርዓት ውስጥ ዕለታዊ የግብይት ዋጋ የራሱ ወሰን ይኖረዋል፡፡ ማንኛውም ተገበያይ በዚህ የግብይት ወሰን ውስጥ ብቻ ይገበያያል፡፡ ምርት ገበያው ይህን መቆጣጠር የሚያስችል ሶፍት ዌር ያለው ሲሆን ሶፍትዌሩ የየዕለቱን የግዢ ወሰን ይቆጣጠራል፡፡ ያን የሚጥስ ሆኖ ባገኘው ተገበያይ ላይ አፋጣኝ ሪፖርት ያቀርባል፡፡ የኢትዮጵያ ምርት ገበያ በየዕለቱ በሚዘረጋ የዋጋ ወሰን በመታገዝ ዕለታዊ ግብይቱን ያከውናል፡፡ በዚህም አሠራር አስፈላጊ ያልሆነ የዋጋ መዋዠቅን በመከላከል ባለሀብቱን ከኪሳራ መታደግ ችሏል፡፡
-
Show algorithmically generated translations
Automatic translations of "Market Risk" into Amharic
-
Glosbe Translate
-
Google Translate
Translations with alternative spelling
(finance) The risk that the value of an investment will decrease due to moves in market factors. [..]
"market risk" in English - Amharic dictionary
Currently, we have no translations for market risk in the dictionary, maybe you can add one? Make sure to check automatic translation, translation memory or indirect translations.