Translation of "ebb" into Amharic

ጉዌ is the translation of "ebb" into Amharic. Sample translated sentence: Will we let a harsh comment or an unkind act bring us to a low ebb in our service to Jehovah? ↔ ሸካራ ንግግር ወይም ደግነት የጎደለው ድርጊት ለይሖዋ የምናቀርበውን አገልግሎት እንዲያስተጓጉልብን መፍቀድ ይኖርብናል?

ebb adjective verb noun grammar

The receding movement of the tide. [..]

+ Add

English-Amharic dictionary

  • ጉዌ

  • Show algorithmically generated translations

Automatic translations of "ebb" into Amharic

  • Glosbe

    Glosbe Translate
  • Google

    Google Translate

Phrases similar to "ebb" with translations into Amharic

Add

Translations of "ebb" into Amharic in sentences, translation memory

Will we let a harsh comment or an unkind act bring us to a low ebb in our service to Jehovah?
ሸካራ ንግግር ወይም ደግነት የጎደለው ድርጊት ለይሖዋ የምናቀርበውን አገልግሎት እንዲያስተጓጉልብን መፍቀድ ይኖርብናል?
The ebb and flow in a river like the Missouri provides the basis for life itself.
በአሁኑ ጊዜ የመርከቦች አውራ ጐዳና በመሆኑ መንግስት እንደሚለው በወንዙ ውስጥ ለሚገኙት ሶስት ብቸኛ ዝርያ--- ማለትም ለፓሊድ ስተርጀን ተብሎ ለሚጠራውና የ1000 ሚሊዮን አመት ዕድሜ ላለው፣ ለስት ተርን ተብሎ ለሚጠራውና ወንዙን አካሎ ዳርቻ ለሚወጣው የመኖር ህልውና አስጊ ሆኗል---።
Maybe your grief comes in waves that seem to ebb and flow and then “crash ashore” at unexpected moments.
ምናልባትም ሐዘንህ በድንገት እንደሚነሳ ማዕበል በየጊዜው እያገረሸ ያስቸግርህ ይሆናል።
Today, too, genuine Christians are not influenced by the ebb and flow of popular views but cling firmly to Bible truth.
ዛሬም በተመሳሳይ እውነተኛ ክርስቲያኖች በብዙዎች ዘንድ ተቀባይነት ባገኙ አመለካከቶች ከመወሰድ ይልቅ የመጽሐፍ ቅዱስን እውነት አጥብቀው ይይዛሉ።
The medical editor of The Arizona Republic wrote: “When physical prowess is at its lowest ebb, as under anesthesia, or the result of disease or injury, automatic control of bodily functions diminishes accordingly.
ዘ አሪዞና ሪፓብሊክ ለተባለ መጽሔት የሕክምና ዓምድ አዘጋጅ የሆኑት እንዲህ በማለት ጽፈዋል:- “ሰውነትን የመቆጣጠር ችሎታ ሐኪሞች በሚሰጡት ማደንዘዣ ወይም በሕመም ወይም በአደጋ የተነሣ ዝቅተኛ ደረጃ ላይ በሚደርስበት ጊዜ የሰውነትን ተግባሮች በደመ ነፍስ የመቆጣጠር ችሎታም ያንኑ ያህል ዝቅ ይላል።