Translation of "shock" into Amharic
ሾክ, ድንጋጤ, ክውታ are the top translations of "shock" into Amharic.
Sudden, heavy impact. [..]
-
ሾክ
Patients, however, need to be closely monitored in case dengue hemorrhagic fever or dengue shock syndrome develops.
ይሁን እንጂ በሽታው ዴንጊ ሾክ ሲንድሮም ወደሚባል ደረጃ ወይም ሄመሬጂክ ፊቨር ወደተባለ ደም መፍሰስ የሚያስከትል ኃይለኛ ትኩሳት ሊያድግ ስለሚችል ሕመምተኛው በቂ ክትትል ሊደረግለት ይገባል።
-
ድንጋጤ
After the shock of losing his freedom had passed, Bill decided to use the long days ahead fruitfully.
ቢል እንደልብ የመንቀሳቀስ ነፃነቱን ማጣቱ ከፈጠረበት ድንጋጤ ሲረጋጋ በእስር በሚያሳልፈው ጊዜ ትርጉም ያለው ነገር ለማከናወን ወሰነ።
-
ክውታ
Fluids: Ringer’s lactate solution, dextran, hydroxyethyl starch, and others are used to maintain blood volume, preventing hypovolemic shock.
ፈሳሾች:- ሪንገርስ ላክቴት ሶሉሽን፣ ዴክስትራን፣ ሃይድሮክሲኢቲል ስታርችና ሌሎችም የደም መጠን ተጠብቆ እንዲቆይ በማድረግ የደም መጠን ሲቀንስ የሚከሰተውን ክውታ (shock)) ለመከላከል ይረዳሉ።
-
ንዝረት
Their eyes roll back in their heads, and then the women begin to shake all over as if shocked by electricity.
ከዚያም ሴቶቹ ዓይናቸውን ግልብጥብጥ ያደርጉትና ኃይለኛ ንዝረት ያለው ኤሌክትሪክ እንደያዘው ሰው መላ ሰውነታቸው መንዘፍዘፍ ይጀምራል።
-
Show algorithmically generated translations
Automatic translations of "shock" into Amharic
-
Glosbe Translate
-
Google Translate
Translations with alternative spelling
Shock (musical)
"Shock" in English - Amharic dictionary
Currently, we have no translations for Shock in the dictionary, maybe you can add one? Make sure to check automatic translation, translation memory or indirect translations.
Phrases similar to "shock" with translations into Amharic
-
/የ/ ምት ሾክ
-
ተደናገጠ
-
ክውታ ሞሳሽ
-
ሠቀቀ
-
ድህረ ርእደ ምድር · ድህረ ክውታ
-
ክውታዊ ሞድ/ ክውታ ሞገድ/
-
ደነገጠ
-
ውሀ፡ሆነ